Blog

የቶፐር ቡና መቁያ ማሽኖች

የወደፊት ራስ ሰር (አውቶማቲክ) ቁሌት አሁኑኑ

የተሟላ መፍትሔ, አጭር የቡና ቁሌት ጊዜ

TKM – SX ተከታታይነት ያላቸው 7 ስታንዳርድ ሞዴሎች አጫጭር የቁለት ሰዓት/ጊዜ, ያልተገደበ የኮምፒተራየዝድ መቆጣጠሪያ ስርዓት (PLC) እና አውቶሜሽን መሠረተ ልማት ያካትታሉ.

አስፈላጊ በሚሆንበት ጊዜ ዝግጁ

TKM – SX ቡና መቁያ ማሽኖች ለወደፊት እድገት እና ማሻሻልን ታሳቢ በማድረግና ከቀደምት ጋርም ተጣጥመው እንዲስሩ የተፈበረኩ ናቸው.

ለከፍተኛ-ቴክኖሎጂ ራስ-ሰር የሆኑና የዓለማችን ተወዳጅ ኢንዱስትሪያል ቡና መቁያ ማሽኖች

TKM – SX  ቡና መቁያ ማሽኖች በዓለም ዙሪያ ላለፉት አሥርተ ዓመታት ከ 100 እስከ 2,000 ኪሎ ግራም በሰዓት አማራጮች እየሰሩ

የመጠ ናቸው፡፡ 5 የተለያዩ የመቁላት አቅም አማራጮች ያላቸውና የጅምላ የቡና ነጋዴ የማምረቻ መስፈርቶች ያሟላሉ.

Back to Home
×

Quote Form

Do you need information about products or a specific topic? Fill out the form.