

Previous
Next
TKS – 40 (Spesiyal)
ይህ በዘመናዊ ቴክኖሎጂ በኢንዱስትሪ ደረጃ ከፍተኛ የቡና ማቀነባበሪያዎች ለሆኑ የተመረጠ መሳሪያ ሲሆን ከቡና አልፎ ማዕድናትም ለመፍጨት ያገለግላል፡፡ እነዚህ TKS-36 ተብለው የሚታወቁት መፍጫዎች ከቡና ማጠራቀሚያ ቋት (ሲሎ) ጋር ተያይዘው ለሚሰሩ ማቀነባበሪያዎች በከፍተኛ የማምረት አቅም የሚሰሩና ለመጠገንም ቀላል የሆኑ ናቸው፡፡