


Previous
Next
TKM-X 5
ከፍተኛ የስራ ብቃትና ዘመናዊ ቴክኖሎጂ የሚጠቀም
ቶፐር ባለፉት 20 ዓመታት ባካበተው ምርመር በዓለም ታዋቂነት ያተረፈለትን TKM-X ለማቅረብ የቻለ ሲሆን ይህ ማሽን በቡና ቆይነት ንግድ ለተሰማሩና ለባሬስታዎች በብዛት በማምረት በኩል ብዙ አማራጮቸን የሰጠ ነው፡፡
- .በጣት በመንካት የሚቆጠጠሩት ፓነል/ሰሌዳ
- በውስጡ በተገጠመለት አነስተኛ ኮምፒዩተር መሰረት 5 የቡና ቁለት ደረጃዎችን ከ21 መመሪዎያችና ለክትትል የሚረዱ መመሪያውች ያለው
TKM-X ሶስት (3)አማራጭ ሞዴል ያለውና በሰዓት ከ15 እስከ 45 ከ.ግ መቁላት የሚችል ሆኖ የተሟላ ዲጂታል መቆጠጠሪያ ያለው ሲሆን, TKM-SX የተባለው ደግሞ በ አምሰት(5) አማራጭ የቁሌት ደረጃዎች በሰዓት ከ10-90 ከ.ግ. መቁላት የሚችል ነው፡፡