TKM-SX 240
- የወደፊቱን የቡና መቁያ መሳሪያዎች ከወዲሁ ያመላከተ
- የተሟላ መፍትሄና አጭር የቡና መቀያ ሰዓት ዑደት ያለው
እነዚህ TKM – SX ኢንዱስትሪል የቡና መቁያ መሳሪያዎች በአብዛኛውተቆልቶ የተዘጋጀን ቡና በጅምላና በማከፋፈል ስራ ለተሰማሩ ሲሆን በሰዓት አስከ 6000 ከሎ ግራም ማምረት የሚቻልባቸው ሲሆን በሰባት (7) ስታንዳርድ ሞዴል ያላቸውና አጭር ቡና ቁለት ሰዓት የሚጠቀሙ ናቸው፡፡ በተጨማሪም በርካታ የሶፍትዌር ፕሮግራም ከነመቆጣጠሪው የተገጠመላቸው ከመሆነም በላይ ወደፊት ከሚፈበረኩት ጋር በቀላሉ ሊጣመሩና
አበረው ሊሰሩ የሚችሉ ናቸው፡፡
እነዚህ የTKM – X ሞዴሎች በዓለም ዙሪያ የሚፈልጉና በሰዓት ከ120 እስከ 2000 ከሎ ግራም በማምረት የከፍተኛ ቡና አምራቾችን ፍላጎት ያሟሉ ናቸው፡፡