TDS 120
ይህ ማሽን የተቆላው ቡና ከቀዘቀዘ በኋላ ወደ ቋት በሚላክበት ጊዜ በአየር ግፊት ስርዓት ከቡናው ጋር የተደባለቁ ማናቸውም አይነት ድንጋይ ቁርጥራጭ ብረቶችና ባዕድ ነገሮችን በመለየት የሚሰራ ሲሆን በተለያየ ቦታ ተንቀሳቅሶ ሊገጠም የሚችል ነው፡፡