


Previous
Next
TAB 5
ያልተቃጠለውን ማቃጠል
የቶፐር (የጭስ ማቃጠያ) በቡና ቁሌት ወቅት የሚፈጠሩ እንደ በካይ ጋዞች ፤ጭስ፤ የማይፈለግ ጠረንና አቧራ ወደ ውጭ ከባቢ አየር ከመቀላቀላቸው በፊት በማቃጠልና ወደ አመድነት በመቀየር በተዘጋጀለት ማከማቻ ውሰጥ የሚያጠራቅም ነው፡፡
ይህንንም በማድረጉ ለአመራቾቹ ብክለትን የሚቆጣጠርላቸውና የአካባቢ ጥበቃ ሀግጋት እንዲጠብቄ የሚያግዝ ነው፡፡
ይህ ማሽን ለቡና አቀነባባሪዎች ብቻ ሳይሆን ለሌላ ምርት ዳቦ፤የብረታ ብረት ሞልድ ማምረቻዎች፤የሴራሚክ ማቃጠያዎችን ምግብ ማቀነበባሪዎችንም ያገለግላል፡፡