የጨረር ሮaster 150 ግራ
ይህ ማሽን የተፈለሰፈው ለአነሰተኛ ካፌዎችና ሱፐርማረኬቶቸ ሲሆን ቡናው በሚቆላበት ወቅት በቡና ቁሌት ሂደት የሚፈለገውንና ቡናዎቹ በኬሚካላዊ ዑደት በሚጠበቅባቸው ደቂቃ የሚያሰሙትን ድምጽ መስማትና እከጅግ አስገራሚ የቡና ቃና ማሸተት ያሰችላል፡፡
ቶፐር ኦፕቲካል የቡና መቁያ በኤልክትሪክ የሚሰራና አንደ ኢንዱስትሪያለ የቡና መቁያ መሳሪያዎች የተለያየ ባሀርያት ሲኖሩት የቡና ቁሌት ሂደቱን ለመቆጣጠርና ለመከታተል የሚያስችል አውቶማቲከ ፕሮግራሞች አሉት፡፡ በተጨማሪም በቤት ውስጥና በካፌዎች ስንጠቀም የቡናው ገለባ ብናኝ መጠበቂየና ማስቀመጫ ስርዐት አለው