የወደፊት ራስ ሰር (አውቶማቲክ) ቁሌት አሁኑኑ
የተሟላ መፍትሔ, አጭር የቡና ቁሌት ጊዜ
TKM – SX ተከታታይነት ያላቸው 7 ስታንዳርድ ሞዴሎች አጫጭር የቁለት ሰዓት/ጊዜ, ያልተገደበ የኮምፒተራየዝድ መቆጣጠሪያ ስርዓት (PLC) እና አውቶሜሽን መሠረተ ልማት ያካትታሉ.
አስፈላጊ በሚሆንበት ጊዜ ዝግጁ
TKM – SX ቡና መቁያ ማሽኖች ለወደፊት እድገት እና ማሻሻልን ታሳቢ በማድረግና ከቀደምት ጋርም ተጣጥመው እንዲስሩ የተፈበረኩ ናቸው.
ለከፍተኛ-ቴክኖሎጂ ራስ-ሰር የሆኑና የዓለማችን ተወዳጅ ኢንዱስትሪያል ቡና መቁያ ማሽኖች
TKM – SX ቡና መቁያ ማሽኖች በዓለም ዙሪያ ላለፉት አሥርተ ዓመታት ከ 100 እስከ 2,000 ኪሎ ግራም በሰዓት አማራጮች እየሰሩ
የመጠ ናቸው፡፡ 5 የተለያዩ የመቁላት አቅም አማራጮች ያላቸውና የጅምላ የቡና ነጋዴ የማምረቻ መስፈርቶች ያሟላሉ.