የግዢ ትዕዛዝ አሰጣጥ

የቶፐር ድረ-ገፅ (ዌብሣይት) ተመራጭ ዘዴ ሲሆን በዚህ ገፅ የሚጠየቀውን ጥያቄ በትክክል በመሙላት ቢልኩት ከድርጅታችን የሽያጭ ባለሞያዎች ስለመረጡት ማሽን ሙሉ የቴክኒክ መረጃ ጋር ዋጋውንና በግዢ ወቅትም አስፈላጊውን ድጋፍና ክትትል ያደርጋል

የቶፐር የተፈቀደላቸው ወኪሎች በአቅራቢያዎ ካሉ ተመሣሣይ አገልግሎት ሊያገኙ የሚችሉ ሲሀን በቀጥታ ከዋናው ድርጅት ቶፐር ግዢ መፈጸም አያግድም