ታብሌ-ታች ላይ ተለዋዋጭ የማሞቂያ አማራጮች

Cafemino® (ካፌሚኖ ባለ ጋዝ) ፡- ይህ በጋዝ ሀይል ለቡና መቁያ ማሽኑ ሙቀት በመስጠት ለቤት ውስጥና አነሰተኛ ለሆኑ ካፌዎች አንዲሁም ለቡና አፍቃሪ የቢሮ  ውስጥ ሰራተኞች የሚያገለግል  በአንድ  ዙር 50 ግራም የሚቆላ ማሽን ነው፡ ይህ ማሽን በአብዛኛው

በአውሮፓና በአሜሪካ ተፈላጊ ነወ፡፡

በተመሳሳይም ለቤት ውስጥ እንዲሁም ለካፌዎችና አነስተኛ የቡና መቁያ ድርጅቶች ለናሙና ማዘጋጃ፤ለቤተሙከራዎቻቸውና  አነስተገኛ ቡና አምራቾች የሚገለገሉበት በኤልክትሪከ የሚሰራ ሆኖ  በአንድ  ዙር 6 ኪሎ ግራም እየቆላ ሳያቋርጥ ለ10 ሰዓታት መስራት የሚችል ማሽን ነው፡፡


Cafemino®( ካፌሚኖ) በተለያዩ አማራጮችና  የድርጅቶችን የማሽኑ ቀለም ፍላጎት ጨምሮ  መለያቸውንም በማሽኑ ላይ በመቅረጽ በዓለም ዙሪያ በ76 ሀገራት ተፈላጊ የቡና መቁያ መሳሪያ ነው፡፡


Customer Images