Cafemino® (ካፌሚኖ) ፡- ለቤት ውስጥና አነስተኛ ለሆኑ ካፌዎች አንዲሁም ለቡና አፍቃሪ የቢሮ ውስጥ ሰራተኞች የሚያገለግል በአንድ ዙር 50 ግራም የሚቆላ ማሽን ነው
Cafemino® (ካፌሚኖ) ፡- ይህኛው ተመሳሳይ ሆኖ ለቤት ውስጥ እንዲሁም ለካፌዎችና አነስተኛ የቡና መቁያ ድርጅቶች የሚያልገልና በኤሌክትሪክ የሚሰራ በአንድ ዙር 6 ኪሎ ግራም እየቆላ ሳያቋርጥ ለ10 ሰዓታት መስራት ይችላል፡፡
Cafemino® (ካፌሚኖ) ፡- ከላይ እንደተገለጸው ለናሙና ማዘጋጃ፤ለቤተሙከራዎች እና አነስተኛ የቡና አምራች የሚያገለግል በኤልክትሪከ የሚሰራ ነው፡፡