ማደባለቂያ

ይህ የቶፐር TMM የሚባለው በመጠን ብዙ የሆኑ ጥራጥሬዎችንና የተፈጨ ቡና ተመሣሣይ አድርጎ የሚያደባልቅ ሲሆን ከ900 ኪ.ግ እስከ 3000 ኪ.ግራም በሰዓት ማደባለቅ የሚችልና በተለይ የምግብ ጥራት ደህንነትን ታሣቢ አድርጎ የተፈበረከ ማሽን ነው፡፡


Customer Images