በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ለስኳር መፍጫ የተፈበረኩ ሲሆን ፍጭቱን በተመሣሣይ ደረጃ ፈጭተው አጣርተውና ያለምንም ብናኝ ወደ ቀጣዩ ሂደት የሚያሸጋግሩ ሲሆን TS ሞዴል ተብለው የሚታወቁና ለምግብና ምግብ ነክ ላልሆኑ ምርቶችም ለመፍጫነት ያገለግላሉ፡፡