የተከበረ የስኳር ኮርኒስ

የስኳር ወፍጮ

በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ለስኳር መፍጫ የተፈበረኩ ሲሆን ፍጭቱን በተመሣሣይ ደረጃ ፈጭተው አጣርተውና ያለምንም ብናኝ ወደ ቀጣዩ ሂደት የሚያሸጋግሩ ሲሆን TS ሞዴል ተብለው የሚታወቁና ለምግብና ምግብ ነክ ላልሆኑ ምርቶችም ለመፍጫነት ያገለግላሉ፡፡