ሙሉ በሙሉ ራስ-ሰር የመስራት ስርዓት

Industrial Automation (ኢንዱስትሪያል አውቶሜሽን)

የቡና ቁሌትን አጠቃላይ ሂደትን በቁጥርና በግራፍ የሚያሣይስርዓት

የተለየዩ ሂደቶች በቀላሉ ተጣምረው የሚሰሩበት ስርዐት

< > ሲሰተም በአጭሩ ቡና የሚቆሉ ባለሞያዎች በሚፈልጉት የቁሌት ዓይነት ፕሮግራሙ ማስተካከል እንዲችሉ ያደርጋል፡፡ ይህም ማለት ባለሞያው የተለያዩ የቁሌት ፕሮፋይሎችን በቅድሚያ በማዘጋጀትና  ወደ ሲስተሙ በማስገባት ዋናው ባለሞያ በማይኖርበት ጊዜም ሌሎች የሰለጠኑ ባለሞያዎችም በቀላሉ ቡና እንዲቆሉ ያስችላል፡፡

ያለ ፕሮግረም በባለሞያዎች እውቀት ብቻ ቁሌት በሚከናወንበት ወቅት ይህንኑየቡና ቁሌት ደረጃ ያለፕሮግራም የተሰራ መሆኑን በመለየት በቀጣይነት ተመሳሳይ ምርት እንዲመረት ማድረግ የሚያስችል ነው

ይህ ሲሰትም የቡና ቁሌት ፕሮፋይሎችን በተፈለገው ብዛት (ያለምንም ገደብ) ለማዘጋጀት የሚያስችል ከመሆኑም በላይ ወደ ኮሞፒዩተር በመገልበጥ ከሌላ የቡና መቁያ መሳሪያ ጋር እንዲሰራ ማድረግ ያስችላል፡፡

< > ስርዓት  Cropster® ከተባለ በዓላም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነት ካለው የቡና ቁሌት ሂደትን የሚቆጣጠሩ ሶፍትዌር ጋር ተጓዳኝ ሲሆን ከቶፐር ሌላ ከማናቸውም የቡና መቁያ ማሽኖች ጋር መስራት ይችላል፡፡

ሙሉ በሙለ አውቶማቲክ የሆነ ሲስተም

የመቆጣጠሪያ ቁልፎችን ብቻ በመጫን የሚሰራ

የሚቆላውን ቡና ከጥሬው ጀምሮ ወደ መቁያው ማሽን በመግፋት ተቆልቶና ተጣርቶ እስኪወጣ ድረስ ያለውን ሂደት ሙሉ በሙሉ ለመከታተልና ለመቆጣጠር የሚያሰችል ነው፡፡ይዚህ አሰራር የመጀመሪው ዙርበማቀዝቀዣው ላይ እያላ ሁለተኛውን ዙር ወደ ቋት ማስገባት በማስቻል ያለማቋረጥና በተለያየ የቁሌት ፕሮፋይልመስራት ይቻላል፡፡

.ይህ ማሽን የቡናውን ብስለትና ተያያዥ ኬሚካላዊ ለውጦችን በየደረጃው ከማሳየቱም በላይ ሜካኒካል የስራ ሂደቶችንም ይቆጣጠራል፡፡

እንደአሰፈላጊነቱ ከማሽኑ ጋር ተጣምሮ የሚሰራ የውሀ መርጫ መሳሪያ ተገጥሞለትም ይሰራል፡፡

< > ስርዓት  Cropster® ከተባለ በዓላም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነት ካለው የቡና ቁሌት ሂደትን የሚቆጣጠሩ ሶፍትዌር ጋር ተጓዳኝ ሲሆን ከቶፐር ሌላ ከማናቸውም የቡና መቁያ ማሽኖች ጋር መስራት ይችላል፡፡


Customer Images