የእይታ አንጓዎች

ይህ በተለይ ለተፈጩ ምርቶች የሚያገለግል ሲሆን የተፈጨው ቡና ሙቀቱን ጠብቆ ወደተፈለገው ማጠራቀሚያ እንዲገባ የሚያስችልና በቱቦ ብረት የተሸፈነና በውስጡ ሽክርክሪቱ ሲዞር ቡናውን ወደ ላይ፣ ወደጎን ወይንም በአግድም ጭምር ለመግፋት የሚያስችል ነው፡፡ በተጨማሪም ይህ ማሽን በቀላሉ ከቦታ ቦታ መንቀሳቀስና መስራት የሚችል ነው፡፡