የመመካኛ ተቆጣጣሪ ስርዓት

ግብዓት በመካኒካል ግፊት መላኪያ ስርዓት

ይህ ከፍተኛ አቅም ያለውና ለኢንዱስትሪ አገልግሎት የሚውል ሲሆን የቶፐር ሲስተም ለቡና ማጠራቀሚያ የተዘጋጁ ቋት (ሲሎ) ውስጥ በቀላሉ ለማጠራቀም ያስችላል፡፡ ይህ ሲስተም ማንኛውንም ጥራጥሬ በተፈለገው አይነት ወደ ጎን ወይንም ወደ ላይ በተዘረጉ መስመሮች ውስጥ መግፋት ይችላል፡፡