የኢንዱስትሪ የቡና ቋት

እነዚህ በዓለም ዙሪያ ታዋቂ የሆኑና ቡናንና ሌሎች ምርቶችን ለረዥም ጊዜ ይዞታቸውን እንደጠበቁ እንዲቆዩ ተደርገው  የተሰሩ ከፍተኛ የመያዝ አቅም ያላቸው የማጠራቀሚያ ቋት ናቸው፡፡ በተጨማሪም በአነስተኛ የሰው ሃይልና በኢንዱስትሪው ውስጥ ከተዘረጉ የአሰራር ሂደት ጋር በቀላሉ ተጣምረው መስራት የሚችሉ ናቸው፡፡

Customer Images