አዲስ ሮል ወፍ

ይህ እጅግ ዘመናዊ መፍጫ እየዳመጠ የሚፈጭ ሲሆን አንድ አይነት መጠንና ያልተዘበራረቀ የፍጭት ደረጃ (UNIFORM) ውጤት የሚሰጥ ነው፡፡ ይህ መፍጫ ለ24 ሰዓት ያለማቋረጥ መስራትና በ40 ዲግሪ ሴንቲግሬድ የተመጠነ ሙቀት የቡናውን ኬሚካላዊ ውህደት እየጠበቀ በቡናው ኢንዱስትሪ ደቃቅ የተባለውን ተርኪሽ (Turkish) ፍጭት ማከናወን ይችላል፡፡