አዲስ የመሳሪያ ፓን

 በቀላሉ ለመስራትና ለመቆጣጠር የሚመች
 የቡና ቁሌት ስራን የሚያቀል
 የጥራት አመራረትን የሚከተል
 በቡና ቁሌት ሂደት ውስጥ የተለያየ ዓይነት ሪፖርቶችን እነዲያከናውን ለምድረግ የሚመችና በተፈለገም ጊዜም እነዚህን ሪፖርች ለመጠቀም የሚያስችል
 አንድ ጊዜ ፕሮግራም ከተሰራ  የሰለጠኑ ቡና ቆይዎች በቀላሉ የተለየየ የቁሌት ደረጃ ያላቸውን ቡና በተመሳሳይ የጥራት ደረጃ እንዲሰሩ  ማስቻሉ
 ያለ ፕሮግራም በባለሞያዎች እውቀት ብቻ ቁሌት በሚከናወንበት ወቅት ይህንኑ  የቡና ቁሌት ደረጃ ያለፕሮግራም የተሰራ መሆኑን በመለየት በቀጣይነት ተመሳሳይ ምርት እንዲመረት ማድረግ የሚያስችል ነው

ይህ ስርዓት  Cropster® ከተባለ በዓላም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነት ካለው የቡና ቁሌት ሂደትን የሚቆጣጠሩ ሶፍትዌር ጋር ተጓዳኝ ነው.