እነዚህ የአራት ማዕዘን ቅርፅ ያላቸው ቋቶች ለቡና ቤትና ሱፐርማርኬት የተቆላውን ቡና ለማጠራቀሚያና ለማሳያም ጭምር ሆነው የተሰሩና TKBS, በሚል የሚታወቁ ከማይዝግ ብረት የተሠሩና የምግብ ደህንነትን ታሳቢ ያደረጉ ናቸው፡፡
#kahvesilosu #coffeesilo #topercoffeeroasters #coffeestorage #silo