ሸቀጣ ሸቀጥ

የቶፐር TKS የተባሉት መፍጫዎች እ.ኤ.አ ከ1954 ጀምሮ በአገልግሎት ላይ ያሉ ሲሆን ቡናን ጨምሮ ማንኛውንም አይነት ጥራጥሬ መፍጨት የሚችሉ ለአሰራርና ለአያያዝ ምቹ የሆኑ የምግብ ደህንነትን ታሣቢ አድርገው የተሰሩ ናቸው፡፡

የቡና መፍጫ ማሽን።