የቶፐር የስራ ፍልስፍና

ቡናን በደሰታ ቆልተን፣ ከክህሎት ጋር አደባልቀን፣ ከወዳጆቻችን ጋር ለመካፈል እንፈጫለን፡፡

ቡና ስንቆላ እያንዳንዱ የቡና ፍሬ ለሰው ልጆች ደስታን ለመፍጠር የሰራውን የድርጅታችንን መስራች ደስታ የበለጠ እንዲያንጸባርቅ ያደርገዋል፡፡

እ.ኤ.አ ከ1954 ጀምሮ ያጠራቀምነውን ዕውቀት ከማይክሽፈው አዳዲስ  ፈጠራችን ጋር   እናዋህዳለን፤፤

በዓለም ዙሪያ ቡናን የሚያዘጋጁ ወዳጆችችንና ደንበኞቻችን ጋር ያለን   ግንኙነት  የሚገለጸው  እኛ የመጀመሪያውን ብሎን ከማዞር  ጀምሮ እስከ የመጨረሻዋ የቡና ፍሬ ቁሌትና ፍጭት ድረስ የሚዘልቅ ነው፡፡.ለዚህም ነው ሁሌም በዓለም ዙሪያ “ወዳጆቻችን” ብለን የምናከብራቸው፡፡