የሞሮኮ ትምህርት ኘሮግራም

13 April 2017


ቶፐር ቡና አካዳሚ ቡድን በአፍሪካ ስልጠና ጉብኝት ላይ ነበር፡፡ በአውሮፓ ልዩ ቡና ማህበር (Specialty Coffee Association of Europe) የሰለጠኑ አሠልጣኞችቸን በቡና ኢንዱስትሪ በችርቻሮ ዘርፍ ውስጥ በርካታ ስልጠናዎችን እና ልምምዶችን ሠርተዋል


ሁሉም ዜና