ምርምርና ዕድገት

ቶፐር እ፣እ፣አ ከ1970 ጀምሮ በማያቋርጥ የምርምርና ዕድገት ላይ ያለና በዓለም ዙሪያ የሚገኙ ደንበኞቹን  ፍላጎት ማደግ ተከትሎ  ምርምርና ጥናቱን በዘርፉ ከሚገኙ ታዋቂ ተቋማት ጋር አሰራር ጋር እንዲስማማ አደረገ፡፡

ከነዚህም ዋና ዋናዎቹ SCAA, SCAE and AFCA ይገኙበታል፡፡

ቶፐር ኮፊ አካዳሚ በቱርክ፤በአፍሪካና በመካከለኛው ምስራቅ  የSCAE ዲፕሎማ ስልጠና ስርዐት የሚያከናውን በቱርክ ብቸኛና ቀዳሚ የምርምር ተቋም ነው፡፡

  • TUBITAK (The Scientific and Technical Research Council of Turkey)
  • KOSGEB (Association for the Development and Support of Small and Medium-Sized Industry)
  • SCAE (Speciality Coffee Association of Europe)
  • AFCA Coffee Institute
  • Aegean University